Main Services provided by finance Executive
- የመምህራን የአስተዳደር ሰራተኞች ደሞዝ በወቅት ክፍያውን መፈፀም
- የክፍያ ጥያቄዎች ሲቀርቡ ክፍያውን በሚቀርበዉ ባንክ ሂሳብ ገቢ ማድረግ
- የተማሪዎች የምግብ ክፍያ (Non cafe)በየወሩ መክፈል
- የጥናትና ምርምር ክፍያ በኤሌክትሮንክስ ዘዴ መክፈል
- የኮሌጅ ስራ ማስኬጃ በየወሩ ማስተላለፍ
- ለመምህራን ኦቨርሎድ እና የማታ ትምህርት ያስተማሩበትን ክፍያ በወቅቱ መክፈል
Contact Address
Seble Fanta
Mobile phone 0913436859
Email- This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
