አ. ሳ. ቴ. ዩ. አንዳንድ ቁልፍ ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የአገልግሎቱን ጥራት ለማሳለጥ አንዳንድ የልማት ፕሮጄክቶችን በመገንባትና በማደስ ላይ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተጠናቀቁ ቁልፍ ፕሮጀክቶችን መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የአማካሪ ቦርድ አባላት በተገኙበት ያስመርቃል።
ASTU to Inaugurate Some Key Projects
Adama Science and Technology University has been undertaking construction, and renovation of some development infrastructures to enhance the quality of its services. The university will inaugurate some completed key projects on March 1, 2025 in the presence of Advisory Board Members.