Main Services provided by Peace& Security Executive
- የግቢውን ሰላምና ደህንነት ማስከበር፣
- የመማር ማስተማር ሂደቱ ካለምንም የጸጥታ ችግር.እንዲካሄድ ማድረግ፣
- በግቢ ውስጥ ያሉትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን ከጥፋት መከላከል፣
- በግቢው ውስጥ የሚከሰቱ ማንኛውንም ወንጀሎችን ለህግ ማቅረብ እና አስፈላጊውን የህግ ቅጣት(እርምት )እንዲያገኙ ማድረግ፡፡
Contact Address
Com.Mesfin Altaye
Office phone: 0221128050
Mobile phone: 0912067224
